በግብይት ወቅት ደረሰኝ መቀበል የሸማቾችን መብት ከማስጠበቅ አኳያ ያለው ጥቅም

ሸማቾች ማንኛውንም የንግድ ዕቃ ወይም አገልግሎት ሲገዙ ከሻጩ ደረሰኝ መጠየቅ አለባቸው። ይህን ማድረጋቸው በፈጠሙት ግብይት የተነሳ ጉዳት ቢደርስባቸው መብታቸውን ለማስከበር ይረዳቸዋል። ከዚህም ባለፈ የንግድ ስርዐቱን ግልጥ አና ጤናማ ለማድረግ ይረዳል።

በግብይት ወቅት ደረሰኝ መቀበል የሸማቾችን መብት ከማስጠበቅ አኳያ ያለው ጥቅም Read More »

ሸማቾች እና መብቶቻቸው

ሸማች የሚለውን ቃል የተለያዩ ሀገራት እንደራሳቸው ተጨባጭ ሁኔታ እና ፖሊሲ የተለያየ ትርጉም ሰጥተዉት ይገኛል፡፡ እ.አ.አ. በ2016 የተሻሻለውን የተባበሩት መንግስታት የሸማቾች ጥበቃ መመሪያ (United Nations Guidelines For Consumer Protection) ሸማች ማለት በዋነኛነት ለራሱ ወይም ለቤተሰቡ (household) ፍጆታ ግብይት የሚፈጽም የተፈጥሮ ሰው ነው በማለት የተረጎመው ሲሆን የUN አባላት ሀገራት የራሳቸውን ትርጓሜ ሊሰጡት እንደሚችሉ ይገልጻል። በሌላ በኩልበBlack’s Law

ሸማቾች እና መብቶቻቸው Read More »